ሆፕ Tube ™
@hopetube

🇪🇹 በኢትዮጺያ ምርጥ እና ተወዳጅ 👏ሰውን በማዝናናት በማሳቅ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ያላዉ ብቸኛዉ ቻናል 🍻 እንዲሰረቅላቹህ የምትፈልጉትም ካለ ንገሩን የሰው እንጥል ሳይቀር እንሰርቃለን።200ሺ አባላት 700ሺ በላይ ተመልካቾች አባል ይሁኑ። ለ #አስተያየት & #Promotions! Contact: @tesfish2 📲 +251961184217
40  
ሆፕ Tube ™
2019-06-12 

​🌺እንዴት ናችሁ የ #ሆፕ ቤተሰቦች 🌺. ❣ፍቅር ቆሻሻ ስብእናን ይፀየፋል. ❣ፍቅር እርካሽ ነገር አይደለም

❣ያለፍቅር ህይወት አይጥምም ስለዚህ ሕይወታችን ጣእም ይኖረው ዘንድ ፍቅር በልባችን ይንገስ !! 💞
@hopetube @tesfish2
ሆፕ Tube ™
2019-06-03 

‼️ ዜና ሆፕ Tube. #ሆፕ_Tube ለመላው ሆፕ Tube ውስጥ ላላችሁ እስልምና ተከታዮች ከወገቡ ጎንበስ ብሎ ኢድ-ሙባረክ ይላል ,

ነገ ጠርታችሁን ጋብዙንም ይላል !! 😜😂🙏
@hopetube @tesfish2
ሆፕ Tube ™
2019-06-03 

#የሰፈር_አሮጊቶች በር ያንኳኩና ድንገት ቶሎ ሳይከፈትላቸው ሲቀር ... "ምነው ቆያችሁሳ እኔኮ ምሳዬን በልቼ ነው የመጣሁት" .. 😂👏

@hopetube @tesfish2
ሆፕ Tube ™
2019-06-03 

‼️ማስታወሻ .. ምርጥ አጓጊ #ተከታታይ_ልቦለዶችን እና #አጫጭር_ታሪኮችን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በየቀኑ መከታተል ትችላላችሁ።

👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEobtcCwRDTn3eyaBA
@ken_leboch @tesfish2
ሆፕ Tube ™
2019-05-19 

😱ካነበባችሁ በኀላ በፍጥነት Delete👊 አርጉት ለሁላችንም ደሕንነት ሲባል ነው በትናንትናው ዕለት ምን እንደተፈጠረ እነሆ.............

🔞👉 open🔞
🔞👉 open🔞
🔞👉 open🔞
🔞👉 open🔞
🔞👉 open🔞
🔞👉 open🔞
🔞👉 open🔞
🔞👉 open🔞
🔞👉 open🔞
🔞👉 open🔞
🔞👉 open🔞
🔞👉 open🔞
ሆፕ Tube ™
2019-05-18 

#ብር ከ ATM ካወጣችሁ በኋላ ገንዘቡን የምትቆጥሩት ሰዎች ... ቆይ የገንዘቡ መጠን ልክ ባይሆን ፖሊስ ጣብያ ልትደውሉ ነው ?! 😜🤔

@hopetube @tesfish2
ሆፕ Tube ™
2019-05-17 

#የኛ_ቤት ትንኝ ፀዴ መሆንዋን ምታውቀው .. መዝፈን ስትጀምር " #hope_entertainment " ምትለው ነገር ። 😅😂

@hopetube @tesfish2
ሆፕ Tube ™
2019-05-17 

#ወንድሜ በዚህ ጊዜ ሴትን ልጅ ለማማለል የሚያስፈልግህ አንድና ብቸኛ ነገር ... #መኪና ምልህ መስሎህ ነዋ ..

ባክህ #power_bank ነው ። 🤣🤣
@hopetube @tesfish2
ሆፕ Tube ™
2019-05-17 

እኔ አሁን ላይ ምፈራው የዶክተሮች ጥያቄ በዚሁ ከቀጠለ ... #ሆዳችን ውስጥ በመቀስ ፋንታ መፈክር እንዳይረሱብን ነው ምሰጋው። 😂😜

@hopetube @tesfish2
ሆፕ Tube ™
2019-05-16 

#መብራት_ኀይል የሚሰራውን ጀለስህን "ስራ እንዴት ነው ?" ስትለው ...

ባክህ ቀዝቅዟል ዛሬ 5ቱን ክፍለ ከተማ ብቻ ነው ድርግም ያደረግነው። 😂👏
@hopetube @tesfish2